የአፍሪቃ የነዳጅ ምርት ቢጨመር የዓለም የነዳጅ ገበያን ያረጋጋ ይሆን?የሩስያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በአፍሪቃ

Wait 5 sec.

ናይጀሪያዊው ተንታኝ አዮዴሌ ኦኒ ከአፍሪቃ ነዳጅ ዘይት አምራቾች ናይጀሪያ ብዙ ነዳጅ ዘይት የማምረት አቅም እንዳላት ገልጸዋል። ይሁንና በርሳቸው አስተያየት በአሠራር ችግርና በነዳጅ ክምችት ማነስ ምክንያት ለአሁኑ የነዳጅ ዘይት ዋጋ ቀውስ ግን መድረስ አትችልም