የዒድ አል ፊጥር በዓል በብሔራዊ ደረጃ በአዲስ አበባ ተከበረ

Wait 5 sec.

1447 ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ አል ፊጥር በዓል ዛሬ አርብ መጋቢት 11 ቀን በአዲስ አበባ ተከብሯል። ለአንድ ወር በፆምና ፀሎት የቆዩት ሙስሊሞች በዓሉን በብሔራዊ ደረጃ በአዲስ አበባ ስታዲየም ውስጥ እና በዙሪያው በመሰባሰብ በጋራ በስግደት አክብረውታል።