ወቅታዊ ሁኔታዎች ያዳከሙት የላሊበላ የቱሪዝም እንቅስቃሴ

Wait 5 sec.

በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ላሊበላ አካባቢ በነበሩ ሰው ሠራሽ ችግሮች ምክንያት ቅዱስ ላሊበላንና አካባቢውን ይጎበኙ የነበሩ ቱሪስቶች ቁጥር በመቀነሱ በዘርፉ ተሰማርተው የነበሩ አካላት ለከፍተኛ የኢኮኖሚ ችግር መዳረጋቸው ተመለከተ። በከተማዋ አገልግሎት ይሰጡ የነበሩ 52 ሆቴሎች የተሟላ አገልግሎት በማቆማቸው 5ሺህ ሰራተኞች ስራ አጥ ሆነዋል።