የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በአዲስ አበባ

Wait 5 sec.

ብዙዎች "ግጭትን፣ መለያየትን፣ መጨካከንን፣ መገዳደልን፣ ዝርፊያንና እገታን እየተገበሩ ይገኛሉ" ሲሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ፓትርያርክ ብፁዕ አቡነ ማትያስ በደመራ በዓል መልዕክታቸው ላይ ገለፀ። ፓትርያርኩ በበዓሉ ከመንፈሳዊ መልዕክት በተጨማሪ ጠንከር ያሉ የሀገር አንድነት እና ሰላም የሚሰብኩ መልዕክቶችን አስተላልፈዋል።