ተጽእኖ ፈጣሪ ሶማሊያውያን ከጀርመን በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የሚያሰራጩዋታቸው ጽንፈኛ መልዕክቶች

Wait 5 sec.

እንደ ዶቼቬለ እና ARD የምርመራ ዘገባ አዩብ በቪድዮው «ጠመንጃችሁን አንስታችሁ ተዋጉ »የሚል ጥሪ አቅርቧል። ከልምዴ ብሎ ተዋጊዎች ጠላቶችን ከርቀት ለማየት እንዲችሉ ከፍ ያለ ህንጻ እንዲወጡ ይመክራል። «መንገድ ላይ ወታደራዊ የደንብ ልብስ የለበሰ ማንንም ሰው ካያችሁ ተኩሱ ወደ ህንጻ ጣሪያ እንዳትወጡ የሚከለክሏቸው ሰዎችም ላይ ተኩሱ»ብሏል።