የመስቀል በዓል አከባበር በትግራይ

Wait 5 sec.

የመስቀል በዓል ከሀይማኖታዊ በዓልነቱ ባሻገር በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች ይከበራል። በዓሉ በትግራይ ክልል በተለይ በአዲግራት እና በክልሉ ምስራቃዊ ዞን የሚገኙ የኢሮብ ማሕበረሰብ አባላት የመስቀል በዓል በተለየ ሁኔታ የሚያከብሩ ሲሆን፥ ግዕዝም እና ጥሕሎ የመሳሰሉ ልዩ የበዓል ምግቦች በዋነኝነት ለበዓሉይቀርባሉ።