የአሜሪካን የጉዞ ማስጠንቀቂያ

Wait 5 sec.

በአሁኑ ማስጠንቀቂያ የአሜሪካን ዜጎች እንዳይሄዱ የተከለከሉት ጎንደር እና ባህርዳር ነው። ሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ትናንት ባወጣው መግለጫ የአሜሪካን ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ ሲጓዙ አደጋ ሊያጋጥማቸው እንደሚችል አስጠንቅቋል።