"እነዚህ ማስረጃዎች እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ሀገራት በአብዛኛው ለምንፈልጋቸው፣ ለውጭ ኢንቨስትመንት፣ ለብድሮች ማስረጃዎች ሆነው ይቀርባሉ። የተበዳሪነት ተክለ ቁመና ከሚገመገምባቸው ኹኔታዎች ውስጥ አንዱ ሰዎች ምን ያህል ተንቀሳቅሰው ሥራን መሥራት ይችላሉ?" የሚለው መሆኑን በመጥቀስ ጉዳት ያለው ስለመሆኑ ጠቅሰዋል።