የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት (CPJ) የተሰረዘው የአዲስ ስታንዳርድ የበይነ-መረብ መገናኛ ብዙኃን የምዝገባ ምስክር ወረቀት እንዲመለስ ጠየቀ ። ሲፒጄ ውሳኔውን የቁጥጥር ተግባር ሳይሆን «የበቀል ርምጃ» ብሎታል ። አዲስ ስታንዳርድ ዛሬ ለኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ቦርድ ደብዳቤ እንደሚያስገባ ገልጧል ። ሙሉ ዘገባውን በማገናኛው ያግኙ