ብሔራዊ ምርጫ በ5 የምርጫ ክልሎች ላይ ያሳለፈው ውሳኔ "ለጊዜው ታግዶ እንዲቆይ" ታዘዘ

Wait 5 sec.

ዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ ፓርቲ ለውዝግብ ምክንያት የሆነው የአምስት ክልሎች የምርጫ ጣቢያዎች ጉዳይ ላይ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከፈትኩት ባለው ክስ ጉዳዩ "ለጊዜው ታግዶ እንዲቆይ" ማስወሰኑን ፓርቲው ለዶቼ ቬለ አረጋገጠ።