በቆቦ የሚገኙ ተፈናቃይ “በምርጫ ተሳትፈን የሚመስለንን እና የፈለግንውን ሰው በነጻነት እንድንወክል” ሲሉ ተናግረዋል። በአቢ አዲ መጠለያ ጣቢያ የሚኖሩት ተፈናቃይ በበኩላቸው “የኛ ፍላጎት በሰላማዊ መንገድ አስተዳደራችን ፀጥታችን ይዘን፤ ወደ መሬታችን መግባት ነው። ይህን የሚወስን አካል አልተገኘም” ብለዋል።