በመራጮች ምዝገባ የጊዜ ሰሌዳ መራዘም ዙሪያ ፓርቲዎች የሰጡት አስተያየት

Wait 5 sec.

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የካቲት 7 ለመጀመር አቅዶት የነበረውን የመራጮች ምዝገባ በ21 ቀናት ወደፊት ገፍቶት የካቲት 28 ቀን 2018 እንዲጀመር ውሳኔ መተላለፉን ትናንት ይፋ አድርጓል።በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን ለዶቼ ቬለ የሰጡ ሦስት የፖለቲካ ድርጅቶች፣ ውሳኔውን በአመዛኙ በአወንታ ተመልክተውታል።