ድጋፍም ተቃዉሞም የገጠመዉ የፌደሬሽን ምክር ቤት ዉሳኔ

Wait 5 sec.

ውሳኔውን ህወሓትን ጨምሮ ስምንት ትግራይ ክልል ላይ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ድርጅቶች እና ልዩ ልዩ ማኅበራት የሀገሪቱን ሕገ መንግሥት እና የፕሪቶሪያን ስምምነት የሚጥስ፤ ግጭትንም የሚቀሰቅስ ነው በሚል አውግዘውታል። የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ "ለማንነትና ወሰን ጥያቂያችን መቋጫ ለማግኘት በር ከፋች" ሲል አወድሷል