እስራኤል እና ዩናይትድ ስቴትስ በኢራን የተቀናጀ ጥቃት መፈጸም መጀመራቸውን አስታወቁ። ኢራን በበኩሏ ወደ እስራኤል እና በመካከለኛው ምስራቅ በሚገኙ የዩናይትድ ስቴትስ የጦር ሠፈሮች እና «ጥቅሞች» ያለቻቸውን ዒላማ ማድረጓን አስታውቃለች።