ማሕደረ ዜና፣ የዩናይትድ ስቴትስና የኢራን ፍጥጫ፣ ዲፕሎማሲ ወይስ ዉጊያ

Wait 5 sec.

ትራምፕ ራሳቸዉ ባለፈዉ ሰኔ የዩናይትድ ስቴትስና የእስራኤል ተባባሪ ጦር ኃይል የኢራንን የኑክሌር መርሐ-ግብር ሙሉ በሙሉ አዉድመዋል ብለዋል።ትራምፕ አሁን ኢራንን ዳግም ለመዉጋት የኑክሌሩን ጉዳይ ብቻ ሰበብ ቢያደርጉ ከባለፈዉ የድል ብሥራት ቀርርቷቸዉ ጋር ሊቃረን ነዉ።ፕሮፌሰር ጄርጂስ እንደሚሉት ነጋዴዉ፣ ቀኝ ፅንፈኛ ፖለቲከኛ ሌላ ሰበብ መዘዙ።