በኢራን ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦችን ጨምሮከ70 በላይ ሰዎች ተገደሉ

Wait 5 sec.

የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጨምሮ በርካታ ዓለም አቀፍ የአየር መንገድ ኩባንያዎች ወደ ቀጠናው የሚደረጉ በረራዎችን በሙሉ ሰርዘዋል። በኢራን ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦችን ጨምሮ ከ70 በላይ ሰዎች ተገድለዋል።